ለኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ

ለኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ
ለኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ
----------------
የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን በሰጠው ሀገራዊ አቅጣጫ መሰረት ኢንፊኒቲ ሰራተኞቹንና መላው አባላቱን በማስተባበር በደም ልገሳ፣ በትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እና በአረንጓዴ አሻራ (ችግኝ ተከላ) ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ለመላው ሰራተኞችና አባላቱ ያስገነዝባል፡፡
ስለሆነም ማህበሩ ጊዜያዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚቴ በማቋቋም እየሰራ ሲሆን
 በትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 1 አባል 1 እስክብሪቶ እና 1 ደብተር በሚል መሪ ሐሳብ ከ200 ብር ጀምሮ በባንክ ሂሳብ 1000180172541 ገቢ በማድረግ
 በአደባባይ ደም ልገሳ ፕሮግራም በንቃት እንድትሳተፉ
 በችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ በንቃት በመሳተፍ ሀገራዊ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን፡፡
ኅብረት ለዘላቂ ልማት!
Chat With Us