ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ፡፡ General
Jun 20, 2026 Misganaw Infinity 106 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባዘጋጀውና ከሰኔ 12-13/2018 ዓ.ም በሚካሄደው የኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ በርካታ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ለደንበኞቹ የመኪና ቁልፍ አስረከበ። General
Jun 09, 2026 Misganaw Infinity 113 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ለደንበኞቹ የመኪና ቁልፍ አስረከበ።

መኪናቸውን መረከባቸው ድርጅቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ የገባውን ቃል በተግባር ማሳየቱንና ደንበኞቹን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ቁልፋቸውን የተረከቡ ደንበኞች ገልጸዋል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ለሌሎች ማኀበራት አርዐያ የሚሆን ተቋም ነው፡- የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን General
Jun 08, 2026 Misganaw Infinity 90 views

ኢንፊኒቲ ለሌሎች ማኀበራት አርዐያ የሚሆን ተቋም ነው፡- የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለደንበኞቹ አስፈላጊውን የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት እየሠጠ መሆኑ ለሌሎችም አርዐያ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አምባዬ ወልዴ ገልጸዋል።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ። General
Jun 08, 2026 Misganaw Infinity 39 views

ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ከንብ ባንክ፣ ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/ መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማኀበር እንዲሁም ከግርማ አውቶሞቲቭ ጋር ነው ሥምምነት የተፈራረመው።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል። General
Jun 07, 2026 Misganaw Infinity 56 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል። የማኀበሩ ዋና መስሪያ ቤትም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ደምበል ወደ ጋዜቦ መንገድ አሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ ይገኛል።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ያስጀምራል። General
Jun 04, 2026 Misganaw Infinity 76 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ያስጀምራል።

የማኀበሩ ዋና መስሪያ ቤትም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ደምበል ወደ ጋዜቦ መንገድ አሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ ይገኛል።

Read Full Article
በኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቢሮ ስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ General
Jun 01, 2026 Ermiyas Abay 136 views

በኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቢሮ ስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ስልጠናው በኃላፊና በባለሙያዉ እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን እርስ በዕርስ የመከባበርና የመተባበር ግንኙነት መርህ በመከተል ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ተጠቅሷል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በድርጅቱ ምስረታ ሂደት የላቀ አስተዋጽኦ ላደረጉ ግለሰቦች እውቅና ሰጠ፡፡ Announcement
May 09, 2026 Ermiyas Abay 122 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በድርጅቱ ምስረታ ሂደት የላቀ አስተዋጽኦ ላደረጉ ግለሰቦች እውቅና ሰጠ፡፡

ማህበሩ ባለፈው ጥር ወር የምስረታ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድና ከፌደራል ኅብረት ስራ ኮሚሽን እውቅና በማግኘት ነው እየሰራ ያለው፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር በቻይና አፍሪካ ኢንተርፕረነርስ ጉባኤ ተሣተፈ። Event
Apr 22, 2026 Ermiyas Abay 108 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር በቻይና አፍሪካ ኢንተርፕረነርስ ጉባኤ ተሣተፈ።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር በቻይና አፍሪካ ኢንተርፕረነርስ ጉባኤ ተሣተፈ። በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ማንዴላ አዳራሽ በተካሄደው በዚህ ታላቅ ጉባኤ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀስላሴን ጨምሮ ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ህብረት መሪዎችና የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

Read Full Article
Chat With Us