ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር የመጀመሪያ የክልል ቅርንጫፋን በደሴ ከተማ በይፋ ስራ አስጀመረ፡፡ General
Aug 04, 2026 Misganaw Infinity 104 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር የመጀመሪያ የክልል ቅርንጫፋን በደሴ ከተማ በይፋ ስራ አስጀመረ፡፡

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ኀብረት ስራ ማህበር የመጀመሪያ የክልል ቅርንጫፋን በደሴ ከተማ በይፋ ስራ አስጀመረ፡፡

Read Full Article
ለደሴ እና አካባቢዋ የኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ General
Jul 17, 2026 Misganaw Infinity 75 views

ለደሴ እና አካባቢዋ የኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ

ኢንፊኒቲ ሰራተኞቹንና መላው አባላቱን በማስተባበር በትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እና በአረንጓዴ አሻራ (ችግኝ ተከላ) ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ለመላው ሰራተኞችና አባላቱ ያስገነዝባል፡፡

Read Full Article
ለኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ General
Jul 16, 2026 Misganaw Infinity 76 views

ለኢንፊኒቲ አባላትና ሰራተኞች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ

የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን በሰጠው ሀገራዊ አቅጣጫ መሰረት ኢንፊኒቲ ሰራተኞቹንና መላው አባላቱን በማስተባበር በደም ልገሳ፣ በትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እና በአረንጓዴ አሻራ (ችግኝ ተከላ) ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ለመላው ሰራተኞችና አባላቱ ያስገነዝባል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ General
Jul 12, 2026 Misganaw Infinity 125 views

ኢንፊኒቲ በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ለማህበሩ ስራ አመራር፣ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ከአሌፍታቭ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ General
Jul 08, 2026 Misganaw Infinity 104 views

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ከአሌፍታቭ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢንፊኒቲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ እስክንድር መኩሪያ እና የኤፍታቭ አማካሪ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር በየነ ሞገስ ናቸው፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀገራዊ ኃላፊነቱን እንደሚወጣ አስታወቀ፡፡ General
Jul 07, 2026 Misganaw Infinity 66 views

ኢንፊኒቲ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀገራዊ ኃላፊነቱን እንደሚወጣ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የ2019 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ዕቅድን በተመለከተ ከኅብረት ሥራ ማህበራት አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡ General
Jun 27, 2026 Misganaw Infinity 212 views

ኢንፊኒቲ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቅርቡ ተቋቁሞ አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ የሚገኝ ሀገራዊ ተቋም ነው፡፡ ማኅበሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ አድማሱን እያሰፋ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡

Read Full Article
የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራትን (SACCOs) በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ያለመ ሀገር አቀፍ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡ General
Jun 24, 2026 Misganaw Infinity 121 views

የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራትን (SACCOs) በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ያለመ ሀገር አቀፍ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡

ከነዚህ ተቋማት አንዱ የሆነው ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (Infinity SACCOs) ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ እስክንድር መኩሪያ እንዲሁም ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ምስጋናው አየለ በአውደ-ጥናቱ ላይ ተሳትፈዋል፡፡

Read Full Article
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ! General
Jun 21, 2026 Misganaw Infinity 92 views

እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ!

ኢንፊኒቲ ኃ/ የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ለመላው አባቶች እንኳን አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

Read Full Article
Chat With Us